በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት እንደሚያበረታታ ገለፀ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በቅርቡ የተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎችን ተከትሎ ለተገደሉ ሰዎች ተጠያቂዎቹን የሚለይ ግልፅ ምርመራ እንደሚያስፈልግ በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ መንግሥት ሀሳብን በነፃነት መግለፅን እንዲፈቅድ እናበረታታለን ሲል መግለጫው አመልክቷል፡፡