ድምጽ “እኔን ፍለጋ የመጣው ወንድሜ ተገደለ” - በሙከጡሪ ከተማ የ16 ዓመት ሟች ወንድም ኦክቶበር 18, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የተቃውሞ እንቅስቃሴ መቀጠሉንና የሰው ሕይወት መጥፋቱን ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ገለፁ።