"በኢትዮጵያ ሠብዓዊ ሁኔታዎች በፍጥነት እየተለዋወጡ ናቸው" ኦቻ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ ሠብዓዊ ሁኔታዎች በፍጥነት እየተለዋወጡ እንደሆነ እና ሀገሪቱ በአሁኑ ወቅት በድርቅ፣ በጎርፍና በማኅበረሠቦች መካከል በሚፈጠረው ግጭቶች የተነሳ ፈተና እንደገጠማት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሠብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይንም ኦቻ አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5