ድምጽ በኢትዮጵያ ኦሮምያና ሶማሌ ክልል የግጭት ሰለባዎች ጉዳይ መግለጫ ኦክቶበር 17, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ ወረዳዎች በተከሰተው ግጭት የተሳተፉና ጉዳት ያደረሱ አካላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ ሚኒስትር አስታወቁ፡፡