ድምጽ በዶ/ር መረራ ጉዲና የሚመሰክሩ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ስም ዝርዝር ለተከሳሽ እንዳይደርስ ተወሰነ ኦክቶበር 16, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 በዶ/ር መረራ ጉዲና ላይ የሚመሰክሩ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮች ስም ዝርዝር ለተከሳሽ እንዳይደርስ የፌደሬሽን ምክር ቤት ወሰነ፡፡