"እናቴን በደህና ማግኘቴ ከፍ ያለ ደስታ ተሰምቶኛል" - ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ

Your browser doesn’t support HTML5

"ሦስት ዓመት ቁጥሩ ሲጠራ ቀላል ይመስላል ለጨለማ ቤት ግን ብዙ ነው" ብሏል። የወገብና የጆሮዬ ሕመም አብሮት እንዳለና ዝዋይ ከተማ ውስጥ የሚገኘው ባቱ ሆስፒታል የተሻለ ሕክምና ያስፈልግሃል ብሎት እንደነበር ነገር ግን ያንን ማግኘት እንዳልቻለ ገልፆልናል።