በደቡብ ሱዳን ጉዳይ የኢጋድ መሪዎች እየተወያዩ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ሱዳን ሰላም ላይ ለመነጋገር የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች የጋራ ልማት ባለሥልጣን - ኢጋድ መሪዎች እዚያው ደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ላይ ስብሰባ ተቀምጠዋል።