ነቀምቴና ጊምቢ ላይ ዛሬ የተቃውሞ ሰልፎች ተካሄዱ
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮምያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴና በምዕራብ ወለጋ ጊምቢ ከተሞች ከትናንት ምሽት አንስቶ ዛሬም የተካሄዱ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች በሰላም መጠናቀቃቸው ታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5