ድምጽ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ አልተፈታም ኦክቶበር 13, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 “ከዛሬ በኋላ የሚታሰረው እስር ‘ሕገ ወጥ’ ነው” ሲሉ ጠበቃው አቶ አመሐ መኮንን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ቤተሰቦቹና ጠበቃውን አነጋግረናል።