ድምጽ በቦረና ዞን ሶዳ ቀበሌ ዛሬ አራት ሰው ተገደለ ኦክቶበር 12, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮምያ ክልል ቦረና ዞን ውስጥ በምትገኘው ሜጋ ከተማ አቅራቢያ በነዋሪዎችና በመከላከያ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት አራት ሰዎች መገደላቸውና 18 መቁሰላቸው ተገለፀ።