ድምጽ ልደቱ አያሌው ስለ ኦሮምያ እና ሶማሌ ክልሎች ሁኔታ ኦክቶበር 12, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በእነዚህ ሁለት ቀናት በኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች የተካሄዱ ሰላማዊ ሠልፎች መነሻ ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖች ጉዳይ ቢሆንም ከአለፈው ዓመት የቀጠሉ ብሶቶችም ተንፀባርቀዋል ይላሉ አንዳንድ ተሳታፊዎች፡፡