ድምጽ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤት የሥራ ዘመን መክፈቻ ስብሰባ ኦክቶበር 09, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 አምስተኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌደሬሽን ምክር ቤት ሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመን የጋራ መክፈቻ ስብሰባ ዛሬ ተካሂዷል፡፡