ፕሬዚዳንት ሙላቱ ለሕዝብ ተወካዮች ያደረጉት ንግግር - የተቃዋሚዎች አስተያየት

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ ለሕዝብ ተወካዮችና ለፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ፣ ያደረጉት ንግግር ያለፈውን በሚገባ ያልገመገመ እና አዲስ ነገር የሌለበት ነው ሲሉ ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ነቀፉ፡፡