ለላስ ቬጋስ ጥቃት “ለሰለባዎች እንድረስ” ጥሪ ምላሽ ደም ልገሳ
Your browser doesn’t support HTML5
የአሜሪካዋ የኔቫዳ ከተማ ግዛት ላስ ቬጋስ ከተማ በአለፈው ዕሁድ ከደረሰው የ59 ሰዎች ህይወት ከጠፋበትና ከ5መቶ በላይ ሰው ከቆሰለበት ዘግናኝ ቅጣት እያገገመች ናት፡፡
Your browser doesn’t support HTML5