በባህርዳር ዩኒቨርስቲ እና በአስተዳደሩ መካከል የተፈጠረ ውዝግብ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የቴክኖሎጂ ተቋም የሦስተኛ ዓመት ተማሪዎች እና በአስተዳደሩ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ምክንያት የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት እንደተቋረጠ ታወቀ፡፡