የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ፕሮቶኮል ኃላፊ ከዱ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ፅሕፈት ቤት የፕሮቶኮል ኃላፊ አቶ ባዬ ታደሰ ተፈሪ በአሜሪካ የፖለቲካ ጥገኝነት ለመጠየቅ ወስነው ቀሩ።
Your browser doesn’t support HTML5