በላስ ቬጋስ ጥቃት ኢትዮጵያውያኖች
Your browser doesn’t support HTML5
ላስ ቬጋስ፣ ኔቫዳ ውስጥ አንድ ማንነቱ ያልታወቀ ሰው፣ ትናንት ዕሑድ የአሜሪካ ሀገረ - ሰብ ሙዚቃ በሚካሄድበት ስፍራ ከፎቅ ላይ ተኩስ ከፍቶ ቢያንስ ሃምሳ ሰዎች መግደሉና ሌሎች ከ4መቶ በላይ ማቁሰሉን ፖሊሶች ገለፁ።
Your browser doesn’t support HTML5