ድምጽ “በእሬቻ በዓል መሳሪያ የታጠቀ ኃይል እንዳይገባ ተስማምተናል” - አባገዳዎች ሴፕቴምበር 29, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በመድረኩ ላይም ምርቃትና ንግግር የሚያደርጉት አባ ገዳዎች ብቻ ናቸው ብለዋል። የዛሬ ዓመት በተከበረው የእሬቻ በዓል ላይ የበርካቶች ሕይወት መጥፋቱ ይታወሳል።