ድምጽ የዲቪ ሎተሪ ማክሰኞ እንደሚጀመር የአሜሪካ ኤምባሲ አስታወቀ ሴፕቴምበር 28, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የዲቪ ሎተሪ ምዝገባ የፊታችን ማክሰኞ መስከረም 23 እንደሚጀመር በአዲስ አበባ የአሜሪካ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡