የፕሬዚዳንት ትራምፕ አዲስ የጉዞ ሕግ
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዕሁድ ዕለት አዲስ የጉዞ ሕግ ስላወጡ፣ የሀገሪቱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀድሞ የጉዞ ትዕዛዝቸውን ከመጭው ወር ፋይሉ ላይ አስወግዷል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5