የቡሩንዲ ስደተኞ በፍላጎታቸው ከታንዛኒታ ወደ ሃገራቸው እየተመለሱ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ዓለምቀፍ የፍልሰት ድርጅት /አይኦኤም/ ከአለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ 1 ሺህ 6መቶ 66 የቡሩንዲ ስደተኞችን በፍላጎታቸው ከታንዛኒያ ወደ ሃገራቸ እንዲመለሱ ማድረጉን ገልጿል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5