ድምጽ ዩኤስአይዲ በኢትዮጵያ ሴፕቴምበር 21, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ለአምስት ዓመታት 40ሚሊዮን ዶላር የተመደበለት የማኅበረሠብ አቀፍ የኤችአይቪ እንክብካቤ እና ሕክምና ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ይፋ አድርጓል፡፡