ድምጽ መድረክ በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ ክልሎች ግጭት መንግሥትን ከሰሰ ሴፕቴምበር 21, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ሰሞኑን በኦሮሚያና በበኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎችና በሌሎችም ሥፍራዎች የተቀሰቀሱ ግጭቶች፣ የሕዝቡን የለውጥ ጥያቄዎች አቅጣጫ ለማስቀየር በመንግሥት የተቀየሰ ዘዴ ነው ሲል መድረክ ከሰሰ፡፡