ሜክሲኮ በደረሰው ከባድ ርዕደ ምድር የተቀበሩ ስዎችን ፍለጋ ቀጥሏል
Your browser doesn’t support HTML5
ሜክሲኮ ላይ በደረሰው ከባድ ርዕደ ምድር ምክንያት በተደረመሱ ህንፃዎች ውስጥ የተቀበሩ ስዎችን ፍለጋ የመድህን ሰራተኞች ዛሬም ደፈ ቀና እያሉ ናቸው። በርዕደ ምድሩ አደጋ እስካሁን ባለው ጊዜ ከ2መቶ 30 በላይ ሰዎች አልቀዋል።
Your browser doesn’t support HTML5