በእሬቻ ክብረ በዓል የፀጥታ ኃይሎች ጥቃት እንዳያደርሱ ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት አሳሰበ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት መስከረም 21 ቀን የሚውለውን ዓመታዊውን ባህላዊ የእሬቻ በዓል ለማክበር እየተዘጋጁ ባሉበት ባሁኑ ወቅት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ ኃይሎቹን እንዲያቅብ
“ሂዩማን ራይትስድ ዋች”
የተባለው ዓለምቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ትላንት ይፋ ባደረገው መግለጫው አሳሰቧል።