ከዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ የወጣውን መግለጫ በተመለከተ የመንግሥት ምላሽ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የሚዲያና ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ጄነራል አቶ ሙሐሙድ ሰዒድ በኢትዮጵያ ከዩናይትድ ስቴትስ ኢምባሲ የወጣውን መግለጫ በተመለከተ የመንግሥትን አቋም ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡