ድምጽ የአሜሪካ ኤምባሲ በኦሮሚያ እና ሶማሌ ድንበር የጎሳ ግጭት ጉዳይ መግለጫ አወጣ ሴፕቴምበር 19, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ሶማሌ እና ኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዎች ያለው ግጭት እንዳሳሰባት ዩናይትድ ስቴትስ አስታወቀች፡፡