ድምጽ የቅማንት ውሳኔ ሕዝብ ተካሄደ ሴፕቴምበር 18, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 ውሳኔ ሕዝብ ይካሄዳል ከተባለባቸው የቅማንት 12 ቀበሌዎች መካከል ትናንት በስምንቱ መካሄዱን የአማራ ክልላዊ አስተዳደር የኮሚኒኬሽንስ ጉዳቶች ጽ/ቤት አስታወቀ።