በኦሮምያና በሶማሌ የተከሰተውን ግጭት ለመከላከል መንግሥት እርምጃ እየወሰደ ነው

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሞ አዋሳኝ ወረዳዎች የተከሰተውን ግጭት ለመካላከል መንግሥት እርምጃ እየወሰደ መሆኑን ጠ/ሚኒስትር ኃይለማሪያም በግጭቱ እጁ ያለበት ግለሰብም ሆነ የፀጥታ ኃይል ተጠያቂ እንደሚሆንም በመንግሥት መገናኛ ብዙሃን ጠቅሰዋል፡፡