የኬንያ ሲቪል ማኅበረሠብ ጥምረት የተቃዉሞ ሰልፍ በናይሮቢ
Your browser doesn’t support HTML5
የኬንያ ሲቪል ማኅበረሰብ ጥምረት የኬንያ የምርጫ ቦርድ ኃላፊዎች ላይ ምርመራ እንዲካሄድ በመጠየቅ ትላንት ማምሻዉ ላይ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል።
Your browser doesn’t support HTML5