በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል ግጭት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሰጠው መግለጫ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ሶማሌ እና በኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዎች በተነሳው ግጭት ከሞቃዲሾ የመጡ ኃይሎች ተሳትፈው እንደሆን የተጠየቀው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስለግጭቱ ዝርዝር መናገር እንደማይቻል አስታውቋል፣ የሰው ሕይወት በማለፉ ግን ማዘኑን ገልጿል፡፡