የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመንግሥት ድጋፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ለሚከታተሉ ተማሪዎች

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በመንግሥት ድጋፍ የድኅረ ምረቃ ፕሮግራም ለሚከታተሉ ተማሪዎች የምርምር ሥራ የተፈቀደው በጀት የሚመለከተው በአለፈው ዓመት ኅዳር ወር በኋላ የተመዘገቡ የምርምር ሥራዎችን ብቻ ነው ሲሉ አንድ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሥራ መሪ አስታወቁ፡፡