ድምጽ ኸሪከን ኧርማ ቢለዝብም አደገኛ ነው ሴፕቴምበር 11, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 ኧርማ ተብሎ የተሰየመው ዝናብ የቀላቀለ እጅግ ኃይለኛ የውቅያኖስ ማዕበል ዛሬ፤ ሰኞ ረገብ ብሎ ሰሜን ፍሎሪዳና ደቡባዊ ጆርጅያን እያዳረሰ ነው።