የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የክረምት መርኃ ግብር የድህረ ምርቃ ተማሪዎች አማረሩ
Your browser doesn’t support HTML5
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በክረምት መርኃ ግብር ለድህረ ምርቃ ፕሮግራም ተማሪዎች ለምርምር ሥራ በመንግሥት የተፈቀደውን ክፍያ እንደተነፈጉ የ3መቶ ያህል ተማሪዎች ወኪል ነኝ ያሉ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5