ኦፌኮ በእሬቻ በዓል ለሞቱ ሰዎች የተቋቋመ መናፈሻን ተቃወመ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ በቢሸፍቱ ደብረዘይት ከተማ ባለፈው ዓመት በእሬቻ በዓል ላይ ለሞቱት ሰዎች ተቋቋመ የተባለውን መናፈሻ በመቃወም መግለጫ አሰራጬ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5