ከሶማሌ ክልል የመጡ የልዩ ፖሊስ አባላት ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ ከአሥር በላይ ሰዎች ገድሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ከሶማሌ ክልል የመጡ የልዩ ፖሊስ አባላት በሞያሌ ወረዳ ጫሙቅ እና ጎፋ በተባሉ ስፍራዎች ላይ ትናንት ጠዋት ጥቃት ከፍተው ከአሥር በላይ ሰዎች ገድለዋል ሲሉ ነዋሪዎች ተናገሩ።