ከኢህአዴግ ጋር ለመደራደር የወሰኑት 12ቱ ተቃዋሚ ድርጅቶች የጋራ ስብስብ ፈጠሩ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

ለአለፉት ሰባት ወራት ያህል ከገዥው ግንባር ኢህአዴግ ጋር ውይይት እና ድርድር ሲያደርጉ ከቆዩት ተቃዋሚ ፓርቲዎች መካከል አሥራ ሁለቱ ወደ ፊት ለሚደረግ ድርድር አንድ የጋራ ስብስብ መፍጠራቸውን ይፋ አደረጉ፡፡