ድምጽ ዲሞክራሲ በተግባር ሴፕቴምበር 06, 2017 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ነሐሴ 2 ቀን 2009 ዓ.ም የተካሄደውን ፕሬዘደንታዊ ምርጫ ውጤት ውድቅ አድርጎ አዲስ ምርጫ እንዲካሄድ ባለፈው ሣምንት ማዘዙ ይታወቃል።