ድምጽ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስና የመረጃ ሰብሳቢ ሠራተኞች ውዝግብ ሴፕቴምበር 06, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ለሚያሠራው የሕዝብና ቤት ቆጠራ ካርታ ሥራ ያሰማራቸው ቡድኖች አባላት ላለፉት ሁለት ወራት ከስምምነታችን ውጭ በሆነ ሁኔታ ደመወዝም አበልም አልተከፈለንም ሲሉ ቅሬታ አሰሙ።