የደቡብ አፍሪካ ተቃዋሚዎች ጃኮብ ዙማን ከሥልጣን ለማውረድ ተዘጋጅተዋል

Your browser doesn’t support HTML5

የደቡብ አፍሪካ ተቃዋሚ ድርጅቶች የሀገሪቱን ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማን ከሥልጣን ለማስወገድ ቆርጠው ተነስተዋል።