የየመን ሕዝብ የሚሰቃየው በእርስ በእርስ ጦርነት ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠር የየመን ሕዝብ የሚሰቃየው ሰው ሰራሽ በሆነው ከሁለት ዓመታት በላይ በዘለቀው የእርስ በርስ ጦርነት ነው አለ፡፡