የሳውዲ መንግሥት በስደት ያሉ ኢትዮጵያውያን የማስወጣት ዕቅዱን እንዲገታ ተጠየቀ
Your browser doesn’t support HTML5
የሳውዲ አረቢያ መንግሥት ሀገር ውስጥ በስደት ላይ ያሉ ብዙ መቶ ሺህዎች ኢትዮጵያውያንን ለማስወጣት ያለውን ዕቅድ እንዲገታ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት /ሂዩማን ራይትስ ዋች/ አሳሰበ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5