ድምጽ የበጎ ሰው ሽልማት ተሸላሚዎች ታወቁ ሴፕቴምበር 04, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የበጎ ሰው ሽልማት ትናንት እሁድ ባካሄደው ሥነ ስርዓት የፌስቱላ መሥራች የሆኑትን ዶ/ር ካትሪን ሃምሊንን ጨምሮ የላቀ አስተዋፅዖ ላበረከቱ አሥራ አንድ ሰዎች እውቅና ሰጥቷል፡፡