ድምጽ መንግሥትና አጋሮች ለምግብ ዋስትና የሚያደርጉትን ድጋፍ መቀጠል አለባቸው ሴፕቴምበር 04, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 መንግሥትና ሌሎች አጋሮች ለምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች የሚያደርጉትን ድጋፍ ማሳደግ እንዳለባቸው የዩናይትድ ስቴትስ የዓለምቀር የተራድዖ ድርጅት /ዩኤስአይዲ/ አስተዳዳሪ አሳሰቡ፡፡