አይሲሲ በቡሩንዲ ላይ የወንጀል ምርመራ እንዲከፍት ተጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ቡሩንዲ ውስጥ ከሚያዝያ 2007 ዓ.ም. አንስቶ ባለፉት ሁለት ዓመት ተኩል ጊዜ ውስጥ በመንግሥቱ ደጋፊዎች በሰብዕና ላይ ወንጀሎች ተፈፅመው ሊሆን እንደሚችል የጠቆሙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገለልተኛ ባለሙያዎች ዓለምአቀፍ ምርመራ እንዲከፈት ጥሪ አሰምተዋል።