ድምጽ የዩኤስአይዲ አስተዳዳሪ ማርክ ግሪን በኢትዮጵያ ሴፕቴምበር 01, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ እአአ ለ2018 በሚያፅድቀው በጀት ለሰብዓዊ ዕርዳታና የምግብ ዋስትና ጋር የተያዙ ፕሮግራሞች በቂ ገንዘብ እንደሚመድብ እርግጠኛ ነኝ ይላሉ፣ የዩኤስአይዲ አስተዳዳሪ ማርክ ግሪን፡፡