የእስልምና ዕምነት ተከታዮች የሃጂ ኡምራ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ መካ

Your browser doesn’t support HTML5

ቁጥራቸው ሁለት ሚሊዮን የሚጠጋ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በየዓመቱ ከፍተኛ ሥፍራ በሚሰጠው የሃጂ ኡምራ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ መካ ይጓዛሉ፡፡