ድምጽ ቀልቢ ዻጋ ለኢትዮጵያ ተሰጥተዋል ሴፕቴምበር 01, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የሶማሊያ መንግሥት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑትን ቀልቢ ዻጋ ተብለው የሚጠሩትን አብዲሃኪም ሼህ ሙሴን ለኢትዮጵያ አሳልፎ መስጠቱን አውግዞ ዓለምአቀፍ ጣልቃገብነት ጠይቋል።