የኬኒያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተቃዋሚ ፓርቲውን ክስ መስማት ጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

ባለፈው ነሐሴ ስምንት በኬኒያ የተደረገውን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ወጤት እንደማይቀበል ገልጾ ክስ የመሰረትውን የተቃዋሚ ፓርቲ ክርክር ፍርድ ቤቱ በማድመጥ ላይ ይገኛል። ዝርዝሩን ያድምጡ