"ልምራሽ ማለቱን ተው" - ሔለን በርሔ

Your browser doesn’t support HTML5

ተወዳጇ ድምፃዊት ሔለን በርሔ "ልምራሽ ማለቱን ተው" የተሰኘ አዲስ ነጠላ ዜማ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋር በመተባበር ሠርታለች። ለዚህ ዘፈን የሙዚቃ ቪዲዮ ሊሠራለት እቅድ መያዙንም ለአሜሪካ ድምጽ ገልፃለች።